የአማራ ህዝብ ትግል ዳራ እና የትግል አቅጣጫዎች (የመነሻ ሃሳብ ሰነድ) በመስከረም አበራ 5/23/2014 ይዘት 1. መግቢያ 2. የሰነዱ አስፈላጊነት 3. የአማራ ህዝብ በኢትዮጵያ አብዮተኞች ዕይታ- ከትናንት እስከ ዛሬ 4. ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝት፣የዘውግ ብሄርተኝነት እና የአማራ ህዝብ መስተጋብር 5. የዘውግ ፖለቲካ ከ1983-2010ዓም በአማራ ህዝብ ላይ ያደረሰው ጉዳትና የጋረጠው ፈተና 6. በድህረ-ህወሃት የአማራ ህዝብ የገጠሙት ፈተናዎች 7.
የመጀመሪያውን ዓለም ዓቀፍ አማራ ጉባኤ ዓላማን በበቂ ለማሳካት በቅድመ ጉባኤው ድረገጽ ጠንካራ የሃሳብ ልውውጥ ተሳትፎ ይኑረን የመጀመሪያውን ዓለም ዓቀፍ አማራ ጉባኤ ዓላማን በበቂ ለማሳካት በቅድመ ጉባኤው ድረገጽ ጠንካራ የሃሳብ ልውውጥ ተሳትፎ ይኑረን በዚህ የመጀመሪያ ዓለም ዓቀፍ የአማራ ጉባኤ በአማራው ማህበረሰብ ላይ የተጋረጡትን የህልውና ችግሮችን ለመቅረፍ በውጭ ሃገር የሚንቀሳቀሱ የትውልደ አማራ ቡድኖች የትግል አቅጣጫን በጋራ በመቀየስ አብሮ የመስራትና የአስቸ