IAC organizing First Session tentative schedule 4/30/22

የአማራ አለም ዓቀፍ  አደራጅ ጉባኤ

Welcoming address by                                                                                    

Dr Getachew Begashaw

Presentation of agenda and congress proceeding

የኮንግረስ ተሳታፊዎችን እንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክትና የተሳታፊዎችን ዝርዝር ጥሪና አመጣጥ እንዲሁም የኮንግረሱ ዓላማ  ሁኔታማ አጭሩ ማስተዋወቅ

ጌታቸው በጋሻው

Agenda 1-Overarching objective of Amhara struggle abroad & in the country/ Moderator Dr Berhanu

ክፍለጉባኤ ፩-የአማራ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት የግንዛቤ መሰረቶችና አስገዳጅ አሁናዊ የትግሉ የትኩረት አቅጣጫ ትንታኔ

Topic

Presenter/ moderator

Time allotted

A-Amhara struggle short term and long term strategic objectives

የአማራ ትግል የአጭር ጊዜና የረጅም ጊዜ መዳረሻ ግቦች

 

15 minutes

B- Salient nature of current Amhara struggle abroad & in Ethiopia

በአማራ ማህበራዊ መሰረትነት በውጭ ሀገር የተደራጁ የፖለቲካ  እንቅስቃሴዎች የስኬት ደረጃ መስፈርቶችና  በእስከ ዛሬው ጉዞ   ያተቀረፉ ተግዳሮቶች

 

15 minutes

C- Organizing regular and sustained response  against  Amhara sociopolitical duress   by International institutions

የምዕራባውያን ፍላጎቶችን ለማስፈጸም በሚንቀሳቀሱ ጣልቃገብ የውጭ ሀይሎችና ተቋሞች የሚቀናበሩ አማራ ገፊ ሴራዎችን እግር በግር ለመመከት ስለዘለቄታዊ አሰራር

 

15 minutes

D- Constitutional and government led Amhara ethnic violence & social subversion in the past four decades

ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት በአማራ ህዝብ ላይ ሰለተቀመጡ ሀገመንግስታዊና መንግስት መራሽ መዋቅራዊ የዘር ጥቃቶች የፈጠረው ሰቆቃ

 

15 minutes

E- The need for networking IAC allies in official the structures of the country ( Govt office, Univ., Businesses and Amhara civic orgs)

በመንግስት መስሪያ ቤቶች በትምህርት ተቋማት በነጋዴው ህብረተሰብ አንዲሁም የሀገር ቤት የአማራ ሲቪክ ድርጅቶችን በመቀስቀስ የጉባኤው ደጋፊና አጋሮችን ያቀፈ የቀለበት ትስስር መመስረት

 

15 minutes

 

Agenda 2- organizational requirements for Amhara based international struggle/moderator Dr Aregahegn

ክፍለጉባኤ ፪-አለም ዓቀፍ ትግሉን ለማጠናከር ወሳኝና አስፈላጊ መዋቅራዊ ቅድመ ሁኔታዎችና ተዛማጅ እሳቤዎች

1-The pivotal role of building Amhara Int. movement and IAC leadership using unprecedented quality standards and procedures to bring forward experienced and seasoned personalities for decisive victory

የአማራ ጉባኤ አደራጅ መማክርትና የመደበኛ ጉባኤው ማዕከላዊ አመራር አባላት (የአማራ ማህበራት ጥምር ኮሚቴዎችን ጨምሮ)ግለሰባዊ ብቃትና የብስለት ደረጃ እንዲሁም የአሰያየም ሂደት ለስኬት ወይንም መፈረካከስ የሚኖረው ወሳኝ ስፍራ

 

15 minutes

2-structural outline needed to connect various Amhara Voices

በተበታተነ መልክ ለሚንቀሳቀሱና ለሚታገሉ የውጭ ሃገር የአማራ ስብስቦችን ለማቀራረብና ለማቀናጀት የሚያስፈልጉ መዋቅራዊ ቅድመሁኔታዎች በጋራ ውይይት ማውጥትና ማፅደቅ

 

15 minutes

3-Resource mobilization and Income generation for organizational activities , relief and development services

ለተጎጂዎች  የጊዜያዊ ድጋፍና የመልሶ ማቋቋም ተግባር በቀጣይነት የሚውል ተጨማሪ የገቢ ምንጮችን  ለመፍጠር  የንግድ ማህበር በውጭ ሃገር  የአቅም ግንባታስለመመስረት

 

15 minutes

Agenda 3- Discussion session to Consolidate agenda 1 &2 session/moderator Dr Abeba Fekadu

ክፍለጉባኤ ፫  የአማራ አለም አቀፍ ትግልን ወደተገቢው ፍጻሜ ለማድረስ የተቀናጀ የዓላማና የመርሃግብር ትስስር ስለመዘርጋት

1-SWOT analysis on Amhara Manifesto presented by Meskerem Abera

በመምህር መስከረም አበራ የረቀቀው የአማራ ማኒፈስቶ ዝርዝር የመነሻ ሰነድ ይዘት ለጉባኤው የትግል መርሆና ተግባር  ትንታኔ (የብቁነትና ጉድለት ፍተሻ ውይይት)

 

30 minutes

 

 

 

2-Strategies  to resolve differences between various Amhara Organizations abroad

በውጭ የሚገኙ የአማራ ማህበራትና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ፍትግያና መገፋፋት ለማሸማገልና ለማቀራረብ የሚያስፈልግ ወሳኝ  የተግባቦት ስልት ስለመዘርጋት

 

30 minutes

 

 

 

 

3-The preconditions  and way forward  to force  constitutional change , good  governance in Ethiopia

በኢትዮጵያ በሃወርታዊ ህግመንግስታዊ ለውጥ ለማስገደድና መግንሥታዊ መልካም አስተዳደርን ለመመስረት ሊሰራ የሚገባ ቅድመ ዝግጅትና ወደፊት አራማጅ ጎዳና

 

30 minutes

 

 

 

Agenda 4     Topic  IAC 1st congress Resolution/moderator 

ክፍለጉባኤ ፬   የአማራ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ማጠቃለያና የውሳኔ መግለጫዎች

1-Formation of IAC presidium

የአማራ አለም ዓቀፍ ጉባኤ አደራጅ መማክርት ስለመሰየም

 

15 minutes

2-Resolution on Topical Item 0001/22

በዕለቱ የተሰየመው አንደኛ የምስረታ ጉባኤ  ማጠቃለያ የአቋም መግለጫ

 

15 minutes

3-Next session Agenda & date

ስለሚቀጥለው ጉባኤ መሰናዶ ጠቋሚ ርእስና የጊዜ ሰሌዳ

  • leadership election coordination  by the AIC Presidium

ለቀጣይ መደበኛ ጉባኤው አመራር የአደራጅ መማክርት ሚና

  • organizing standing committees & Secretariat

የአማራ ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴዎችና ጽህፈት ቤትን ለማቋቋም  ስለቅድመዝግጅት

 

15 minutes