ዳግማዊት ሞገስ ፡ የኦሮሙማዊ ዴሞክራሲ ቅኔ ያልገባት አመንዝራዊት 

ከኢያሱ ኤፍሬም ለንደንን መጋቢት 24 2014 2022 ኤፕሪል 2, ቅዳሜ፡ አምብቡት አካፍሉት ፡ ተቹት ፡ ለዳግማዊት አድርሱልኝ

የዴሞክራሲ መሰረት ትምህርት ለክብርት ዳግማዊት ሞገስ ( የትራንፖርት ሚኒስትር) ዛሬ የምንማረው የደ ፊደላትን ነው ፡ እንቀጥል

ደ፡ ደደብ

ዱ፡ ዱዳ

ዲ፡  ዲዳ 

ዳ፡ ዳ 

ዴ፡ ዴሞክራሲ

ድ፡  ድንጋይ

ዶ፡ ዶማ 

ዳግማዊት ፡ መምህር ዴሞክራሴ አልገባኝም የፈረንጅ አፍ ይመስላል

መምሕር፡ ሌሎች የደ ፊደላት ያወቅሻቸው ተመሳሳይነት ስላላችሁ ነው፡ ግን ዴሞክራሲ ከ30 አመታትም በኋላ ባይገባሽ አይገርመኝም ፡፡ ወያኔም ከ46 አመት በኋላ አልገባውም ፡፡  ደደብ፣ ዱዳ፣ ዲዳ ፣ ዳፋ ፣ ድንጋይ፣ ዶማ የእኛው አፍ ስለሆኑ በቀላሉ ይገባሻል ፡፡ ዴሞክራሲ ፈጥሞ ሊገብሽ አይችልም ሲጃመር ቃሉ የፈረንጅ አፍ ነው አመጣጡም ከግሪክ ነው ፡፡ ይህ ይበልጥ አብራራዋለሁ ፡፡ ከመቀጠሌ በፊት ደ  ዱ ዲ ዳ ድ ዶ ገብተውሻል?

ዳንማዊት ፡ እንዴታ አዎ ገብተውኛል የኔም አፍ አይደሉም 

መምሕር፡ መልካም ደግ ነው ደግማዊት፡ ዴሞካራሲ እንዳልኩሽ የፈርንጅ አፍ ነው ቃሉ የመጣው ከግሪኮች ነው :: ነገሩ እንዲህ ነው

The term appeared in the 5th century BC to denote the political systems then existing in Greek city-states, notably Classical Athens, to mean "rule of the people", in contrast to aristocracy (ἀριστοκρατία, aristokratía), meaning "rule of an elite” https://en.wikipedia.org/

ንም እንኳን 508–507 ምእተ አለም በአቴና ይኖሩ የነበሩ ግሪኮች የባሪያ አሳዳሪዎም ቢሆኑም አቴናዎች በሕግ እና በስራት እንዲተዳደሩ ለዜግነት ብቆ የሆኑትን አቴናዊያንን ሁሉ የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ነበራቸው፡፡ በሌላም በኩል አቴናዊያን ሴቶች ፣ ባሪያዎች፡ የውጭ አገር ሰዎች ለውትድርና ብቁ ያልሆኑ ወጣቶች ከዴሞክራሲው ስርአት አትየተገለሉ ነበሩ ፡፡ 

ዴሞክራሲ በአቴና ቢበቅምል ለብዙ ዘመናት ዓለም  እና ዴሞክራሲ ተረሳስተው እና  ሆድና ጀርባ ሆነው ይሆሩ ነበር ( ገዳ ነበር እንዳትይኝ እና ፈገግ አንዳልል)፡፡ ሰለሆነም የአንደኛው እና የሁለተኛው የዓለም ጦርነት  የዓለምን የፖለቲካ ስርአት ( order) እስኪያናጋው  ድረስ አሁን ሰለጠኑ የዴሞክራሲ ስርአት አላቸው የምንለቸው አገሮ በአብዣኛዎቹ በንጉስ ( በፊውዳላዊ ) ስርአት የሚተዳደሩ ነበሩ ፡፡ አሁንም በብዙ የአውሮፓ አገሮች የንጉሳዊያን ቤተሰቦች የፖለቲካው የበላይ ጠባቂዎች ናቸው፡፡ World War I and the dissolution of the autocratic Ottoman and Austro-Hungarian empires resulted in the creation of new nation-states in Europe, most of them at least nominally democratic. World War II brought a definitive reversal of this trend in Western Europe. https://en.wikipedia.org/

የዴሞክራሲ ስርአት በአውሮፓ እና በጃፓን እንዲገነባ ያደረግችው በሁለቱም የአለም ጦርነቶች አሽናፊ የሆነችው አሜሪካ ነች፡ ለእዚህም ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ሁለቱን መጥቀስ ለአንቺ ትምህርት ይሆናል ብዬ እገምታለሁ፡፡ አንደኛው አሜሪካ የራሷን የፖለቲካዊ፣ ወታደራዊ ፤ ኢኮኖሚያዊ እና ባሕላዊ ተፀእኖ በዓለም ላይ ለመጫን በመፈለጓ፡፡ ሁለተኛው ብዙ ሰው ልብ የማይለው የሩሲያው የኦክቶበር አብዮት ቀጥሎም የቻይናን አብዮት ወደ አውሮፓ እና ወደ ሌላው አገራት እንዳይዛመት የመገደቢያ ዘዴ (Tools) ነው፡፡   ይህን አንቺም ( ዳግማዊት ሞገስ) እና ባልደርቦችስ ልብ እንድትሉት ያስፋልጋል፡፡ አሜሪካ መራሹ ዴሞክራሲ ከሰው ልጆች መብት ጋራ ምንም ግንኙነት የለውም፡፡ በአጭሩ የ20ኛው ከፍለ ዘመን ዴሞክራሲ የአሜሪካን ፍጎት ማስጠብቂያ እናት የብሶት ማስተንፈሻ ቀዳዳ ( Valve) ነው ፡ በሌላም በኩል ዴሞክራሲ የካፒታሊስቱ ዓለም ሶሻሊዝምን የመዋጊያ አንዱ መሳሪያ ሆኖ ነው ያገለገለው ፡፡

በሌላም በኩል ( የነጠረ ሃቅ) የዴሞክራሲ ስርአት በአንፃራዊነት ሊተገበር የሚችለው ፡ 1 የየዜጎች የግል መብት በሚከበርበት፡፡ 2፡  መሬትን ጨምሮ የንግድ እና ፋብሪካዎች የግል ሲሆኑ እና የሕግ ጥበቃ ሲደረግላቸው ፡፡ 3 ፡ የመናገር የመፃፍ የመስብስብ እንዲሁም የማስብ መብቶች ሲከበሩ እና የሕግ ጥበቃ ሲኖራቸው፡፡ 4 በተለይ በተለይ በብሔር እና በጎሳ ላየ የተመሰረት ፖለቲካ ስርአት በሌለበት፡፡ ( አውሮፓ 50 ትናንሽ መንግስታት የሆኑበት ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ይህ ነው፡ አውስትሮ ሃጋሪያን እና ዩጎዝላቪያ የተበታኑበት ምክንያትን ማጤኑ ተግቢ ነው ) ፡ የብሔር ፖለቲካ እና ዲሞክራሲ ዘይት እና ውሃ ናቸው፡፡ 5 ቢያስ 99% የሚሆነው ሕዝብ ማንበብ፣  መፃፍማገናዘብ እና ማስተዋል  የሚችል ከሆነ ነው ፡፡ ( ለእዚህ ነው ለክብርነቶ የዴሞክራሲ የመሰረት ትምህርት እያስተማርኩኝ ያለሁት)  

እና ዳግማዊት በቅርቡ የእድራችሁን ( የፓርቲያችሁን) ለማለት ነው ስብሰባ አስመለክቶ አንድ ቃለ መሓላ አድርገሽ ነበር ( ቃለ መጠየቅ) ለማለት ነው ፡፡ ቃለ መሐላ ያለኩበት ምክንያት ፡ መድረክ ባገኘሽ ቁጥር ለኦሮሙማ ያለሽን ታማኝነትሽን ለመግለፅ የምትጋጋጭበትን መንገድ ስለታዘብኩኝ ነው፡፡   በእዚህ ቃለ መጠይቅ ( ቃለ መሓላ) እስረግጠሽ እንዳልሽው በኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩ የመሬት ጥያቄ እና የብሔር ጥያቄዎች መልስ አግኝተዋል አሁን የቀረው የዴሞክራሲ ጥያቄ ነው አልሽ፡፡ ማለፊያ ነው፡፡

እዚህ ላይ ነው እንግዲህ ዴሞክራሲ እንዳልገባሽ የተረዳሁት፡፡ ለነገሩ የመሬት ጥያቄውም አልገባሽም ፡ የብሔር ጥያቄውንም አልተረዳሽምው፡ ይህን እስቲ ትንሽ ላብራራው ፡ ሲጀመር የመሬት ጥያቄ አልተመለስም ይህን ለማስረዳት ሌላ ጥሁፍ መጣፍ ያስፈልገኛል  ግን በአጭሩ   የመሬት አዋጁ የፈጠረው ሕዝባዊ ጭሰኝነትን ነው፡ በአንድ በኩል መንግስት የመሬት ባላባት የሆነበት በሌላው በኩል ሕዝብ ( ገበሬው) የመንግስት ጭሰኛ ነው የሆነው ፡፡ ገበሬው ለመንግስት ጉልበቱን ፡ ምርቱን ፡ ገንዝቡን አልፎም ሕይውቱን የሚገብረበት የካፋ መንግስታዊ ፊውዳላዊ ስርአት ነው የተፈጠርው፡ ለእዚህም ነው የቀድሞ ጌቶችሽ የመሬት ስርአት የሚለውጠው በፓርቲያችን መቃብር ላይ ነው የተባለው፡፡ ይበልጥ ለመረዳት ለመወያየት ደውይልኝ ፡ ስለ ኦሮሙማ ስለ ዴሞክራሲ ትምህርት በነፃ እንስጣለን፡፡ 

የብሄር ጥያቂን በተመለከተ ፡፡ ለሱም ሌላ ጥሁፍ ያስፈልገዋል ግን በአጭሩ ላስረዳ ፡ የአማራ የበላይነት አለ ብለው የትግሬ የበላይነት አመጡ ፡ የትግሬ የበላይነት አለ ብለው የዘመኑን ተረኞች የበላይነት አመጡ ፡ ይህ ነው የሆነው ፡፤ በብሔር እኩልነት ስም የአንቺን ዘመዶች ( አማራ ከሆንሽ) እያሳደደ የሚገድል ስርአት ነው የተፈጠረው እንዲሁም ሌሎችንም፡ ፡እነሱ ( አለቆችሽ) የብሔር እኩለነት ተመልሷል ሲሉሽ የብሔር እኩልነት ማለት አማራን መግደል እና ማፈናቀል  ማለታቸው ነው ( ከበደኖ እስከ ምጃር ያለው ታሪክ የሚያሳየው ይህን ነው)፡፡ የጎጃም ልጅ ሆነሽ ይህ ቅኔ ካልገባሽ ከባሌ ነሽ ማለት ነው፡፡ ይህን እዚህ ላይ ላሳርገው  እና ወደ አልተረዳሽው የፈረጅ አፈ ዴሞክራሲ ልውሰድሽ፡፡

ውድ ዳግማዊት ዛሬ አብይ አቅፎም ይሁን ከጎኑ ሸጉጦ የዴሞክራሲ ጥያቄ አልተመለሰም ብሎ ሲነግርሽ ምን ማለቱ እንደሆነ ወይ አልገባሽም ወይም ገብቶሽ አሁንም ደግመሽ ደጋግመሽ ሎሌነትሽን ለመግለፅ እየተጋጋጥሽ ነው፡፡ እስቲ የአብይን ኦሮሙማዊ  የዴሞክራሲ ቀመር እና ሚስጢር ደግሜ ቅኔውን ልፍታልሽ ፡፡ የቅኔው ሞገስ ጎጃም በቅሎበት ፡ ተዘረፍ አሉ ዳግማዊ ክህደት ይህን አንቺ ፍቺው

እንግዲህ የዴሞክራሲ መሰረታዊ ፅንሰ ሃሳብ መሰረቱ አብዣኛው ወይም አብላጫው ድምፅ ያለው ክፍል ተቀባይነት ያግኝ ነው የሚለው፡፡ ወደ መንግስት አሰተዳደር ስንተረጉመው ፡፡ ከ50% በላይ ድምፅ ያገኘው የፖለቲካ ድርጅት አገር ያስተዳድር ሕግ ያውጣ ፡፤ ፈላጭ ቆራጭ ይሁን ማለት ነው፡፡ በአብይ እና በኦሮሙማ ስሌት መሰረት አባ ገዳዎች በሕዝብ ቁጥር የበለጡ ናቸው  ፡ ምንም እንኳን ያለው ( የተዛባውም የሕዝብ ቆጠራ የሚከተለውን ቢያመለክትም) The Oromo 34.4% the Amhara, 27% the Somali (6.2%), Tigray (6.1%), Sidama (4%), Gurage (2.5%), Welayta (2.3%), Afar (1.7%), Hadiya (1.7%), and Gamo (1.5%). https://worldpopulationreview.com/ ፡ በነ አብይ ቅዠት እና በቁጥር ስለምንበልጥ የመንግስትን ስልጣን በበላይንነት መያዝ አለብን ይንንም በማደረግ ያልተመለስውን የዴሞክራሲን ጥያውቂ መመለስ አለብን በለው ቆምረዋል፡፡ የእዚህ ፍችው ( ቅኔው) የኦሮሞን ይበላይነት ማምጣት አለብን ነው፡፡ ለዚህ ነው ዴሞክራሲ በቁቤ አፍ ሲነገር ያልገባሽ፡፡ በኦሮሙማ ስሌት ሰሜኑ ወደ ስልጣን ድርሽ እንዳይል እና በአንቺ አይነቱ ተላላኪ እንዲወከል የዴሞክራሲ ስሌቱን በእዚህ መልኩ አስልቶታል ( በትንሹ)  34.4 + 6.2 + 4 + 2.5 + 2.3 + 1.7 + 1.7 = 54.3% ፡፡ የዴሞክራሲ ጥያቄ አልተመለሰም ሲባል ምን ማለት እንደሆነ አሁን ትንሽ ትንሽ ጭላንጭሉ ታየሽ ፡ Xinnoo ፡ Xinnoo

በሌላ በኩል አንቺም ሆንሽ ባልደረቦችሽ አስምራችሁ በአንክሮ እንድትገነዘቡት የምሻው ( ፈተና ላይ ይመጣል) የሚከተሉትን የዴሞክራሲ ቁልፍ እሴቶች ነው፡፡ ሕይወት (Life) : ነፃነት (Liberty): ደስታን መሻት (Pursuit of Happiness): ፍትህ (Justice): የጋራ ጥቅም (Common Good): እኩልነት (Equality): እውነት (Truth): ብዝሃነት (Diversity): ሕዝባዊ ሉዓላዊነት (Popular Sovereignty): አርበኝን (Patriotism) ፡ https://www.learningtogive.org ከእዚህ ውስጥ አንዱንም አታሟሉም፡፡   

ስለ ዴሞካራሲ ስናነሳ ታላቁን የግሪክ ፈላስፋ ሶቅራጥስ ሳናነሳ ማለፍ አይገባም ፡፡ ሶቅራጥስ ስለ ዴሞክራሲ ለማስረዳት አንድ መርካብን ( አገር) እንደ ምሳሌ ይጠቀማል ፡ እሱም እንዳለው መርከቧ የምትነዳው በሰለጠ እና ልምድ ባለው ካፒቴን (መሪ) ነው ፡፡ ግን በአንድ አጋጣሚ የመርከቧ ሰራተኞች (ሕዝብ) የመርከቡን ካፒቴን ቢጠሉት እና  በዴሞክራሲ መንገድ አዲስ ካፒቴን እንምረጥ ካሉ እና ምንም እውቀት እና ልምድ  የሌለውን ሰው ከመረጡ (አብይን) የመርከቢቱ (የአገሪቱ) እጣ ፋንታ ( ከነመርክበኞቹ) ከአለት ጋራ መላተም ይሆናል ፡፡   ይህ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተውን እና ወድፊትም እንቺ የዲሞክራሲ ጥያቄ አልተመለስም ያልሽውን ነገር የሚያሳይ እውነታ ነው፡፡ በሕዝብ ያልተመረጠው ፓርቲያችሁ እና መሪው  እንዲሁም አንቺን እና ባልደርቦችሽን ጨምሮ አገሪቱን ( መርካቧን) ወዴት አቅጣጫ እየቀዘፋችኋት እንዳለ ማስረጃ ማቅረብ የሚያስፈልገኝ አይመስለኝም፡፡ ሶቅራጥስም ያለው ያለ አዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ነው ፡፡

“In the dialogues of Plato, the founding father of Greek Philosophy – Socrates – is portrayed as hugely pessimistic about the whole business of democracy. In Book Six of The Republic, Plato describes Socrates falling into conversation with a character called Adeimantus and trying to get him to see the flaws of democracy by comparing a society to a ship. https://www.theschooloflife.com/

ሶቅራጠስ እንደፈራውም አለቀረለትም በሚያሳዝን መልኩ  500 አቴናዋች ተሰብስበው  በአብላጫ ድምፅ  በሶቅራጥስ ላይ በቀረበበት ክስ መሰረት የሞት ፍርድ ፈረዱበት፡፡ ምንም እንኳን ዴሞክራሴ በአንፃራዊነት ከሌሎች ስርአቶች የተሻለ ቢሆንም ዴሞክራሲ እውቀት በሌላቸው ሰዎች እጅ ሲገባ እና በብሔር የተደራጀ ኃይል ይመራው ሲባል  ህፃን ልጅ በወይን ብርጭቆ ይጫወት የማለት ያህል ነው፡፡ ብልጦቹ አሜሪካንን ጨምሮ ሕዝብን አደናግረውም ሆነ አሳምነው ለመግዛት ዴሞክራሲን እንደ መሳሪያ ይጠቀሙበታል፡፡  ቻይና እና ሶቬቶች ያለ ዴሞክራሲ የዓለም ኃያል አገሮች ናቸው ፡፡ ቻይና 100 ሚሊዩን ሕዝቦቿን ከድህነት ለማውጣት ዴሞክራሲ አላስፈለጋትም (https://www.bbc.co.uk/) ፡፡  የአሜሪካ ዴሞክራሲ የሚሰራው ነጭ እና ሐብታም እስከሆንክ ድረስ ብቻ ነው፡፡ የዴሞክራሲ አባት ነኝ በምትለው አሜሪካ ውስጥ 37.2 ሚሊዮን ሕዝብ በድሕነት እየማቀቀ ይኖራል፡፡ https://www.census.gov/፡፡ የከፋው ደግሞ አሜሪካ 100 000 ሕዝቦቻ ውስጥ 639ኞቹ መኖሪያቸው ዝብጥያ ነው በትንሹ 2.12 ሚሊዮን እስረኛች በአሜሪካ እስርቤት ይማቅቃሉ፡፡ The United States is not only the country with the highest incarceration rate worldwide, but it is also home to the largest number of prisoners ከእዚህ መማር የምንችለው ዴሞክራሲ የሰውን መብት ማስጠበቂያ ብቻ ሳይሆን መርገጫም መሳሪያም ነው ፡፡ በእርግጥ በአንፃራዊነት ደረጃ በአውሮፓ በተይ በስካዲያን ያለው ዴሞክራሲ በአጅጉ የተሻለ ነው፡፡ ለማነፃፀር በአውሮፓ ከ100 000 ሕዝብ ውስጥ 112 ብቻ  የሕግ እስረኛ ነው፡፡ በሲውዲን አማካኝ እድሜ 83 የአሜሪካ 79 የኢትዮጵያ 67 አመት ነው ( አብይ ከመጣ በኋላ ያለውን እልቂት እና መጪውን ሳይጨምር) Threats to life expectancy in less-developed nations include poverty, warfare, intense hunger, and disease, particularly AIDS/HIV. https://journals.sagepub.com/

ሰለሆነም አንቺ እና አብይ የቀመራችሁት የኦሮሙማዊ ዴሞክራሲ የሚስራው ኦሮሞ ስንሆን እና የሞጋሳን ፡ የጉዲፈቻን እና የገርባን ስርአት እስከተቀበለን ድረስ ብቻ ነው፡፡ አንቺም ዳግማዊት ሞገስ መሆንሽ ቀርቶ ዳግማዊቱ ሞጋሳ ብትባዬ ያልሽው ትክክል ይሆናል፡፡ ይህ ደግሞ ዴሞክራሲ ሳይሆን ፖለቲካዊ አመንዝራዊነት ነው፡፡ እንሱም Baga nagaan dhuftan ቢሉሽ እኛም ቢሊሱማ  (Bilisummaa) ብለናል፡፡